Login

Lost your password?
Don't have an account? Sign Up

Ethiopia: ትክክለኛው የእርግዝና አቆጣጠር True due date calculating video. የእርግዝና ጊዜንና የመውለጃ ቀንን ለማወቅ የሚረዳ ዘዴ!!

Ethio: ትክክለኛው የእርግዝና አቆጣጠር የትኛው ነው? የመውለጃ ቀንስ እንዴት ይታወቃል በሚል ዙሪያ የሚያጠነጥን ቪዲዮ! True due date calculating video month to month or week to week.

https://www.pregnant.live

30 comments

  1. ጀሚ tube

    እናመሰግናለን እኔ ባሌ ጋር እረፍት የኸድኩት ነሀሴ 18 ነው ቤረድ ባየሁበት 9 ቀን ሲሆነኝ በዛው አረገዝኩ መታ ናቸው ብለውኛል ጨቆኛል የመጀመሪያየ ነው እና ልቤ ላይ ነው የሚቀሳቀሱብኝ ትፋሽ ያጥረኛል ስተኛ ዱአ አርጉልኝ

  2. zinet muhamed

    ጥያቄ አለኝ እኔ የ3ት ወር መርፌ ተወግቸ ነበር ግን የወር አበባየ የተቆራረጠ ከወር በላይ ፈሠሠኝ ከዛ ቀረ ግን መስከረም ፣6 ጨርሸ መስከረም 8 አገባሁ እስኪ መልሽልኝ ስለፈራሁ ነው

  3. roza ali

    ሰላም ስለሰጠሸን ጠቃሚ ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ እንድትመልሽልኝ የምፈልገው ጥያቄ አለኝ የመጨረሻ የወር አበባ የመጣው ሀምሌ 3 ነበር አሁን ነፍሰጡር እንደሆንኩ አውቄአለሁ አሁን የስንት ወር እንደሆንኩ እና መቼ እንደምወልድ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል መልሱን እጠብቃለሁ

  4. سبحان الله الحمد الله يارب يارب براحمتح

    አሠላሙአለይኩም ዉድ እህቶቼ እሥኪ ዱአርጉልኝ 5 ወረ እርጉዝነኝ ወልጄለመሣም እዳበቃኝ እናቴ መባል ልጄማለት አምሮኛል መጨረሻ እዳምረልኝ ዱአርጉልኝ እናተንም ለለላችሁ አሏህ ይሥጣችሁ ለርጉዞችደግሞ ወልዶለመሣም አሏህ ያብቃንያረብ በእዝነትህ አትራቀን ያከሪም አተ አዛኝ እሩህእሩህነ
    ህ ባለፈዉ አልሀምዱሊላህ ታሁንም ቡሀላ ተወከል አላላህ ያረብ

  5. ፍቅር እስከ መቃብር ማፍቀሬን አልክድም

    እህቴ እኔ ጥያቄ አለኝ እደምመልሽልኝ ተስፋ አለኝ የወር አበባየ ከመጣበት ቀኝ ጀምሬ ቆጥሬ በ 20 ቀኔ ከባለቤቴ ጋ ግንኙነት አደረግን አላዘግዝም ማለት ነው ወይስ እደት ነው

Leave a Comment

Your email address will not be published.

*
*